search termDine-Magazine136 Dine Magazine leads | Dataslug.com

Contacts Finder

Search, select, and contact in bulk.
Showing 115 of 136 results for Dine-Magazine.

Gojo Magazine – Deliver News to Your Phone

gojomagazine.com
ተፈጥሯዊ የተቃራኒ ፆታ ስሜት ቀስቃሽና የወሲብ ሆርሞን የሆነው ፌርሞን የራሱ ደስ የሚል ሽታ ስላለው ሴቶችወደ ወንዶች ይበልጥ እንዲማረኩ የሚያደርግ የመሳሳብ ኃይልን ያጎናፅፋል። ይኼንን ሆርሞን መሠረት በማድረግም የንግድአስተዋዋቂዎች በሰው ሠራሽ ዘዴ የተሠሩ መልካም መዓዛዎችን (ሽቶዎች) ለተጠቃሚዎች መሸጥን ጀምረው፣ ወንዶችበሴቶች ተስበው ከምርኮኝነት እንዳያመልጡ እያደረጓቸው እንደሚገኙ የwww.medicalnewstoday ድረ-ገፅ መረጃያስረዳል።በአሜሪካ ፔንሴልቫኒያ ዩኒቨርሲቲ ተማራማሪ የሆኑት ቻርለስ ጄ ዋይሶኪ በቂ ጥናት አድርገው በቅርቡ ይፋ ያደረጉትየምርምር ውጤት እንደሚያስረዳው፣ አስደሳች መዓዛ ላለው፤ ወሲብ ቀስቃሽ ለሆነው ፌርሞን ሆርሞን ስሜታዊ ሆነውምላሽ የሚሰጡ ሴቶች መኖራቸውን የተረዱ ወንዶች፤ ተፈጥሯዊ የላብ ሽታዎች በከፍተኛ ሁኔታ ሴቶችን እንደሚማርክ ወደማመኑ ማምራታቸውን ይገልፃሉ።በተለይ ሴቶች ተፈጥሯዊ የዘር እንቁላላቸው በሚመረትበት ሂደት ወቅት በወንዶች ተፈጥሯዊ ጠረን ስሜታቸውበከፍተኛ ሁኔታ ይነሳሳል። ነገር ግን በዚህ የወንዱ የፌርሞን ሆርሞን ተፅዕኖ ላይ ብዙ የተለመዱ የመላምት አገላለፆች፣ነገሩን ውጤቶቹን በተዛባ ሁኔታ ከመተንተንና በጣም ከማቅለል ጋር የተያያዙ ናቸው።የላብ ልዩነትሁሉም የወንድ ፌርሞኖች እኩል ሴቶችን እንደማይማርኩ፤ እንዲሁም ብዙ ሰዎች በሚያምኑት ነገር፣ ነገር ግንትክክል ባልሆነ ሁኔታ በስማቸው ላይ ብዥታ መፈጠሩን male phereomones relax women stimulatehormonal response የተባለው ፅሁፍ ይገልፃል። ፌርሞን አንድሮስቲኖን ከአንድሮስቲኖል ጋር ተመሳሳይ አይደለም።አንድሮስቲኖል ትኩስ ከሆነ የወንድ ልጅ ላብ የሚፈጠር ደስ የሚልና ሴቶችን ወደ ወንዱ የሚጠራ ሽታ ነው። ይኼ ሴቶችንይበልጥ ይማርካቸዋል። አንድሮስቲኖን ደግሞ ከወንዶች የመነጨው ላብ ለኦክስጅን ከተጋለጠ በኃላ የሚፈጠር ሽታ ሲሆን፣ትኩስነቱ ዝቅተኛ በመሆኑ ሴቶችን አያስደስታቸውም። ነገር ግን፣ ሴቶች ተፈጥሯዊ የዘር እንቁላላቸውን በሚያመርቱበትወቅት፣ ለወንድ ልጅ ጠረን የሚኖራቸው ምላሽ ስለሚቀየር ለሚያስደስት ጠረን እጅ ይሰጣሉ።ስለዚህ ወንዶች ትኩስ ያልሆነውን፣ ሴቶችን የማይማርከውንና ከሰውነታቸው ላይ የሚወጣውን ላብ እንደሚማርክቆጥረው፣ እውነትን ባለማመንና በተሳሳተ ግንዛቤ በሴቶች ላይ ጫና የሚፈጥሩ ከሆነ፣ ራሳቸውን እንደማታለል ተደርጎእንደሚቆጠር ግምቶች ተሰጥተዋል። ሆኖም ወንዶች በተቻላቸው መጠን ተከታታይነት ያለው ትኩስ ላብ ለማመንጨትንፅህናቸውን በጥንቃቄ መጠበቅ እንደሚገባቸው፣ ከፍተኛ ሙቀትን የማይፈጥሩ ቀለል ያሉ ልብሶችን መልበስ፤ ንፅህናንየሚፈጥሩ ንፁህ ልብሶችን በመልበስ ከኦክስጅን ጋር የተቀላቀለውን ላብ ማስወገድ፣ እንደሚኖርባቸው የዘርፉ ባለሙያዎችይመክራሉ።በአጠቃላይ ወንዶች ዘንድ በጣም የሚታወቀውን እና ደስ የማይለውን የአንድሮስቲኖን የላብ ሽታ አይነት ሴቶችይጸየፋሉ። በአንፃሩ አንድሮስቲኖል በጣም በፈጠነ ሁኔታ የሚጠፋ ላብ ነው። ከጠረን አኳያ በጣም ላብ የሚያስቸግራቸውወንዶች በብዙ ሴቶች ዘንድ ማራኪነትን የሚያተርፉ ቢሆንም ከላይ እንደተገለፀው ብዙ ጊዜ ሴቶች የዘር እንቁላልበሚያመርቱበት ጊዜ ለሽታ/ጠረን ምላሽ ስለሚሰጡ፣ የሚያስደስት ጠረን ያላቸውን ወንዶች ሊያቀርቧቸው (ሊቀበሏቸው)ይችላሉ።ሰው ሰራሽ ፌርሞንተፈጥሯዊው የወንዶች ፌርሞን አንድሮስቲኖል ሴቶችን የመማረክና የማቅረብ ኃ���ል እንዳለው በጥናት ቢታወቅምበሰው ሰራሽ ዘዴ ፌርሞንን መሰረት አድርጎ የተሰራ ደስ የሚል ሽታ ወንዶች፤ ሴቶችን ለመማረክ ያደረጉትን ጥረት፣የታለመለትን ግብ ያልመታ መሆኑን www.webmd.com ድረ-ገፅ አስረድቷል።በዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ የፌርሞንን ሕክምና መሰረት ተደርጎ የተሰራ ሽቶ የጥርስ ሕክምና አገልግሎት በሚሰጥአንድ ተቋም ውስጥ ሰዎች ለሕክምና ተራ በሚጠባበቁባቸው በተወሰኑ ወንበሮች ላይ ተረጨ። ሽቶ የተረጨባቸው ወንበሮችበተደጋጋሚ በሴቶች ስለተመረጡ ‹‹ፌርሞን ሴቶችን ይስባል›› ለሚለው የጥናት ውጤት መደምደሚያ ተጨማሪ ድጋፍሰጥቶ ነበር። ነገር ግን፣ ይህ ድምዳሜ ችግር እንደነበረበት ታወቀ። የፌርሞኑን ጥያቄ ለይቶ ምላሽ ለማግኘት የሚረዳውየቦታ ርቀት እስከ 18 ኢንች ድረስ በመሆኑ ሴቶቹ ደስ የሚለውን ጠረን/ሽታ/ንቁ ሆነው ሳይለዩና ሳያገናዝቡ ወንበሮቹንመርጠው መቀመጣቸው ነበረ ምክንያቱ።እንዲሁም በዚህ ጭብጥ ላይ ሌላ አስቸጋሪ ነገር የተስተዋለ ሲሆን፣ ፌርሞንን መሠረት ያደረገው ሰው ሠራሹአስደሳች ሽታ ሴቶችን ለወሲባዊ ስሜት የማነሳሳት ሁኔታ አሳይቷል። ሴቶቹም ይኼን መሰል መነቃቃት ያመጣባቸውንመነሻ ምክንያት ማወቅ አልቻሉም ነበር።ፓርቲ ቤትየሰው ሰራሽ ፌርሞን አስደሳች ሽታን በልብሳቸው ላይ የነሰነሱ ወንዶች ብዙ ሰው በተሰበሰበበት የፓርቲ ድግስ ላይከሌሎች ወንዶች በላቀ ተወዳዳሪ በመሆን የሴቶችን ትኩረት በቀላሉ እንዲያገኙ እንደረዳቸው attractionoil.com ድረ-ገፅ ጠቁሟል። ይኼም አንድ ለአንድ ጥብቅ የሆነ፣ እንዲሁም አስቸጋሪና የሚያስደስቱ ሁኔታዎችን ተለማምዶ ከሴቶች ጋርበጣም ጠንካራ ግንኙነት ለመፍጠር ሽታው የማነቃቃት ውጤት ስላለው ወንዱን ተጠቃሚ ያደርገዋል።ሽቶዎች‹‹በመካከለኛ ዕድሜ ላይ የሚገኙ ወንዶች ዘወትር ቀለል ያሉና አስደሳች መዓዛ ያላቸውን ሽቶዎች መጠቀማቸውበላቀ ሁኔታ ጥሩ ስሜታቸውን ያሻሽልላቸዋል።›› ይላሉ በዚህ ዙሪያ ሰፊ ጥናታዊ ፅሁፍ ያቀረቡት አሊሺያ ማክ ዊሊያምየተባሉ ፀሃፊ፡፡ እንዲሁም ሽቶው የሚረብሹ ስሜቶችን እንደ ውጥረት፣ ድብርት፣ ቁጣ፣ ድካም፣ ግራ መጋባትና መወዛገብንቀንሶ ተገኝቷል።ግላዊ የደህንነት ስሜት፣ ቀልድ፣ ሳቅና ጨዋታ፣ በተጨማሪም በራስ መተማመን በሰው ልጅ መደበኛ ፀባይ ላይሊደበቅ የማይችል በመሆኑ፣ ጠንካራ መሠረት ያለው እውነተኛ የፍቅር ግንኙነትን መመስረትና ጥሩ የፍቅር አጋርንመማረክ፣ አንዳንዴ ከሚያታልለውና እውነተኛ መተማመኛ ሊሆን ከማይችለው ሰው ሰራሽ የፌርሞን ሽታ ይልቅ የተሻለጠቀሜታ አለው።በተመሳሳይ መልኩ በመካከለኛ ዕድሜ ላይ በሚገኙ ሴቶች ላይ በሽቶ አጠቃቀምና ውጤታቸው ላይ ጥናት ተደርጎጥሩ የስሜት መሻሻሎች እንደታዩባቸው ተረጋግጧል። በ30ዎቹ የዕድሜ ክልል የሚገኙ ሴቶችና በተለይም የሆርሞንሕክምና የሚወስዱና ከማረጫ ዕድሜ ገፋ ያሉ (ከ45 በላይ) ሴቶች፤ በመካከለኛው ���ድሜ ላይ ከሚገኙ ወንዶች በተሻለበጥሩ ስሜት እጦት የመሰቃየት ዕድላቸው አነስተኛ ነው።ነገር ግን አስደሳች ሽታ ያላቸው ሽቶዎችን አዘውትሮ መጠቀም በ30ዎቹ ዕድሜ ክልል ላይ የሚገኙ ሴቶችንስሜታዊ ደህንነታቸውን ለመጠበቅ የጎላ ጠቀሜታ ይሰጣል። አስደሳች መዓዛ ያላቸውን ሽቶዎች የሚጠቀሙ ወጣት ሴቶችተመሳሳይ አዎንታዊ ውጤት ማሳየታቸው የአሜሪካዊው ተመራማሪ ቻርለስ ጄ ዋይሶኪ ጥናት አመላክቶ ነበር።በተጨማሪም ደስ የሚያሰኝ ጠረን፤ ሴቶች ጠንካራ የፍቅር አጋራቸውን ይበልጥ እንዲማርኩ ያስችላቸዋል።ጠንካራ ሽታን ለያዘው፣ ሽቶን ለመቀመም ለሚውለው ንጥረ ነገር /musk/ ሴቶች ከወንዶች በላቀ አንድ ሺህእጥፍ ስሜታዊ መሆናቸውን መረጃዎች ያስረዳሉ። ነገር ግን፣ ‹‹አማላይ›› ሽታ ያላቸውን ሽቶዎች የሚጠቀሙና ‹‹ወንዶችንእንስባለን›› ብለው የሚያምኑ ሴቶች ወደ ተሳሳተ ግንዛቤ ሊገቡ የሚችሉበት ዕድል መኖሩ በጥናት መታወቁንwww.mephistosubliminal የተሰኘው ድረ-ገፅ አስነብቧል። ‹አማላይ›› ሽታ ያላቸውን ሽቶዎች የሚጠቀሙ ሴቶችለወሲብ ነክ ስሜቶች ከወንድ የፍቅር አጋራቸው በበለጠ ይነቃቃሉ። ሽቶው ፀባያቸውን ላይ አዎንታዊ ተፅዕኖ በመፍጠርምወንድ ልጅን የመማረክ ዕድላቸውን ያሰፋላቸዋል።
Select

Home 2022 - dine+unwind

dineunwind.com
Welcome to Santa Fe’s new online restaurant guide Dine+Unwind. Please bookmark our website for your next dining experience! Select DINE to search by cuisine select UNWIND to search for one of our specialty businesses.
Select

South Australian Style Magazine – Redefining Style

southaustralianstyle.com
THE LATEST Explore the very best in South Australian style lifestyle news events and more. WANT MORE? join our mailing list for the latest in south australian style news exclusives and more…right TO your inbox. CONTACT GET IN TOUCH WITH OUR TEAM TODAY. info@southaustralianstyle.com 08 8379 9522 PO Box 21Glen Osmond South Australia 5064 Follow…
Select
Ready.